አቶ ልደቱ በቁጥጥር ስር ዋሉ

የኢትዮጵያዊያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ መስራች ልደቱ አያሌው ሐምሌ 17/2012 በፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ። የፓርቲው ፕሬዘዳንት አዳነ ታደሰ በፓርቲው ፌስ ቡክ ገጽ ላይ እንዳሰፈሩት መጥሪያ የያዙ ፖሊሶች ልደቱን በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በቁጥጥር ስር እንዳዋሉት በስልክ ደውለው እንደነገራቸው እና በመጥሪያውም ላይ በቢሾፍቱ ከተማ የተቀሰቀሰውን ቀውስ አስተባብረሀ፣ በገንዘብ ደግፈሀል በሚል ጥርጣሬ እንደሆነ አስታውቋል።ፖለቲከኛው በፌደራል ፖሊስ ከአዲስ አበባ … Continue reading አቶ ልደቱ በቁጥጥር ስር ዋሉ